የማዜም ስጦታዋን ተጠቅማ ለደቡብ አፍሪካ ነፃነት ስለታገለችው ትንሽዬ ልጃገረድ አስገራሚ ታሪክ፡፡
በአንድ አነስተኛ መንደር አደይ የምትባል የመብረር ህልም ያላት ዶሮ ነበረች፡፡ በአካባቢው ያሉ ሌሎች ዶሮዎች አደይ በየቀኑ በምታደርገው የመብረር ሙከራ ይስቁባት ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን የሚገርም አጋጣሚ ተከሰተ……
በኬንያ ተራራማ ቦታዎች በምትገኝ አንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ከእናቷ ጋር በእርሻ ውስጥ ትሰራ ነበር፡፡ የጫካው መመንጠረ ቢያሳስባትም የትንሿ ዘር ኀይል ግን ገብቷታል፡፡
ሲማ አንድ ቀን ነርስ የመሆን ህልም አለው፡፡ በጣም የሚወደው ጨዋታ ሀኪም ቤት ሀኪም ቤት ነው፡፡ ነገር ግን አባባና ጓደኞቹ ምርጫው ትክክል እንዳልሆነ ይነግሩታል፡፡ አቋማቸውን ለማስለወጥ ምን ማድረግ ይኖርበታል፡፡
On a little farm lives Daisy, a little chicken who wishes she could fly. All the other chickens laugh at her daily flying practice. But one day something amazing happens …
Phyllis Spira was dancing by the age of four. That was just the beginning of her journey towards becoming one of South Africa’s Prima Ballerinas.
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.