Decodable books for emergent readers
Easy words, word repetition, less than 250 words
Simple concepts, up to 600 words.
Longer sentences, up to 1500 words
Longer, more nuanced stories, more than 1500 words
ይህ አጋዥ የንባብ መጽሐፍ ከዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. (USAID) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በፓክት ኢትዮጵያ (Pact Ethiopia) እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የጋራ ትብብር ተዘጋጅቶ በሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children) እና በትምህርት ሚኒስቴር ተሻሽሎ ታተመ።
ይህ አጋዥ የንባብ መጽሐፍ ከዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. (USAID) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children)፣ በትምህርት ሚኒስቴር እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጋራ ትብብር ተዘጋጅቶ ታተመ። 2008 ዓ.ም.
ይህ አጋዥ የንባብ መጽሐፍ ከዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. (USAID) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children)፣ በትምህርት ሚኒስቴር እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጋራ ትብብር ተዘጋጅቶ ታተመ። 2009 ዓ.ም.
አ ለ አንት ጉንዳን፣ ብ ለ ቢ ንብ፣ ን ለ ኔቸር ተፈጥሮ ቃላት በዚህ ቆንጆ የፊደል መጽሃፍ ውስጥ፡፡
ዶም ዶም አንድ ትልቅ ኬክ አለው፡፡ በኬኩ ምን ያደርግ ይሆን?
ሳኒ ሱሪ የምትባል የቤት እንስሳ አላት፡፡ አንድ ቀን ከትምህርት ቤት ስትመለስ ሱሪን የትም ቦታ ብትፈልግ ልታገኛት አልቻለችም፡፡ ድመቷን ለመፈለግ በምታደርገው ጥረት በርካታ ድመቶችን ተዋወቀች ነገር ግን አንዳቸውም ሱሪን አልነበሩም፡፡ ድመቷን ታገኛት ይሆን? መጽሃፋን አንብቡና መልሱን አግኙ!
On a little farm lives Daisy, a little chicken who wishes she could fly. All the other chickens laugh at her daily flying practice. But one day something amazing happens …
ትራክተር በታመመ ጊዜ ሁሉም ጓደኞቹ ሊያግዙት መጡ፡፡
የማዜም ስጦታዋን ተጠቅማ ለደቡብ አፍሪካ ነፃነት ስለታገለችው ትንሽዬ ልጃገረድ አስገራሚ ታሪክ፡፡
ነብር በጫካው ሲዘዋወር ሁሉም እንስሳትና አእዋፋት ያውቃሉ! እያንዳንዳቸው የማንቂያ ደውሎች ለሁሉም እንስሳት ነብር እዚህ መኖሩን ይናገራሉ፡፡
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.