Your Email*
Your Message
Δ
የማዜም ስጦታዋን ተጠቅማ ለደቡብ አፍሪካ ነፃነት ስለታገለችው ትንሽዬ ልጃገረድ አስገራሚ ታሪክ፡፡
ዶም ዶም አንድ ትልቅ ኬክ አለው፡፡ በኬኩ ምን ያደርግ ይሆን?
በአንድ አነስተኛ መንደር አደይ የምትባል የመብረር ህልም ያላት ዶሮ ነበረች፡፡ በአካባቢው ያሉ ሌሎች ዶሮዎች አደይ በየቀኑ በምታደርገው የመብረር ሙከራ ይስቁባት ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን የሚገርም አጋጣሚ ተከሰተ……
ነብር በጫካው ሲዘዋወር ሁሉም እንስሳትና አእዋፋት ያውቃሉ! እያንዳንዳቸው የማንቂያ ደውሎች ለሁሉም እንስሳት ነብር እዚህ መኖሩን ይናገራሉ፡፡
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.