Your Email*
Your Message
Δ
ዶም ዶም አንድ ትልቅ ኬክ አለው፡፡ በኬኩ ምን ያደርግ ይሆን?
በአንድ አነስተኛ መንደር አደይ የምትባል የመብረር ህልም ያላት ዶሮ ነበረች፡፡ በአካባቢው ያሉ ሌሎች ዶሮዎች አደይ በየቀኑ በምታደርገው የመብረር ሙከራ ይስቁባት ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን የሚገርም አጋጣሚ ተከሰተ……
ነብር በጫካው ሲዘዋወር ሁሉም እንስሳትና አእዋፋት ያውቃሉ! እያንዳንዳቸው የማንቂያ ደውሎች ለሁሉም እንስሳት ነብር እዚህ መኖሩን ይናገራሉ፡፡
በኬንያ ተራራማ ቦታዎች በምትገኝ አንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ከእናቷ ጋር በእርሻ ውስጥ ትሰራ ነበር፡፡ የጫካው መመንጠረ ቢያሳስባትም የትንሿ ዘር ኀይል ግን ገብቷታል፡፡
By navigating this website, you agree to the storing of cookies on your device to enhance site navigation and analyze site usage.